ኖቨምበር የመታሰቢያ እና የእርቅ ወር ነው።

በሞንትጎመሪ ካውንቲ የሰብአዊ መብት ጽ/ቤት (Montgomery County Office of Human Rights) በ2019 የመታሰቢያ እና የእርቅ ኮሚሽን (The Commission on Remembrance and Reconciliation) የተቋቋመው በካውንቲ ውስጥ ስላሉት አፍሪካን አሜሪካውያን ታሪክ እና ውርስ የተሻለ ግንዛቤ እንዲኖር ለማስቻል ነው።

በዚሁ መሠረት፥ የሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ (MCPS) አካባቢያዊ የነጻነት ቀንን በማክበር፣ በትምህርት ቤቶች ስለ አፍሪካዊያን አሜሪካዊያን ታሪካዊ ሁኔታ ከእድሜ ጋር የሚመጥን ተገቢ ትምህርት በመስጠት የመታሰቢያ እና የእርቅ ወር ይከበራል።በእንግሊዝኛ እና በስፓኒሽኛ ቋንቋዎች ቨርቹወል የለውጥ አቀንቃኝ አውደ ጥናቶችን ለተማሪዎች እና ለቤተሰቦቻቸው ከኖቬምበር 15 - 17/ 2022 ይሰጣል። በለውጥ አቀንቃኝ አውደ ጥናት ላይ ለመገኘት እዚህ ይመዝገቡ

Montgomery County Public Schools



Email us: ASKMCPS@mcpsmd.org

Montgomery County Public Schools