7/1/2016 ወቅታዊዉ የበጀት ዓመት 2017 የሥራ ማስኬጃ በጀት እነሆኝ
የሞንጎመሪ ካውንቲ ካውንስል ለበጀት ዓመት 2017 የሥራ ማስኬጃ በጀት ያፀደቀው ሜይ 26 ነው። በጀቱ MCPSን እየናረ የሚሄደውን የምዝገባ እድገት ለመቋቋም ያስችለዋል፤ የመማሪያ ክፍል መጣበብን ይቀንሳል፤ ተማሪዎችን ለመደገፍ ከማህበረሰብና ከወላጆች ጋር አጋርነትን ያዳብራል፤ የስኬታማነትን ክፍተት ለመዝጋት በጥብቅ ያሰራል።
7/12/2016
7/13/2016
MCPS ለ Superintendent Jack Smith የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል አድርጓል
Dr. Jack R. Smith የሞንጎመሪ ካውንቲ የህዝብ ት/ቤቶች ዋና ተቆጣጣሪ በመሆን ሥራቸውን የጀመሩት ጁላይ 1 ነው። Dr. Smith፣ ወደ MCPS እንኳን ደህና መጡ!
7/20/2016የሰመር ፕሮግራሞች ተማሪዎችን ተሳታፊዎች እንዲሆኑና ትምህርት/እውቀት እንዲያገኙ ያደርጋቸዋል
8/11/20162016 ክልል አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የሰመር ት/ቤት ምረቃ
8/23/2016በመቶዎች የሚቆጠሩ አዳዲስ አስተማሪዎች ለ MCPS ተዋውቀዋል
8/29/2016MCPS የ 2016–2017የትምህርት ዓመት የጀመረው በአዲስ የት/ቤቶች ዋና ተቆጣጣሪ፣ አዲስ ት/ቤት፣ እና በከፍተኛ የተማሪዎች ቁጥር ነው
8/31/2016ፋርኩሃር መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት/ Farquhar MS አዲሱን የትምህርት ዓመት የጀመረው በአዲስ ሕንፃ ነው።
9/7/2016የካሸል አንደኛ ደረጃ ት/ቤት/Cashell ES በኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ተጎበኘ
9/7/2016ወደ ሃሊ ወልስ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት/Hallie Wells Middle School እንኳን ደህና መጣችሁ!
ሃሊ ወልስ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት/Hallie Wells Middle School በክላርክስበርግ አዲስ ሲከፈት በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች እና ወላጆች ተሳትፈዋል። ሃሊ ወልስ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት/Hallie Wells Middle School የ MCPS 204ኛ ት/ቤት ነው።
9/16/2016ኖርዝዌስት ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት/Northwest High School አገር አቀፍ የ 'Schools of Opportunity' ሲልቨር እውቅና ሽልማት አግኝቷል።
የኖርዝዌስት ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በአገር አቀፍ ደረጃ የ “School of Opportunity,” እውቅና ከተሰጣቸው 20 ት/ቤቶች አንዱ ነው። ለህዝባዊ የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች እጅግ ተፈላጊ የሆነውን አገር አቀፍ ዝና/ክብር የሚሰጣቸው በተማሪዎች የግል ጥንካሬ/ተሰጥኦ/ችሎታ ላይ ተመስርተው ለሁሉም ተማሪዎች የትምህርት እድሎችን በመፍጠር የሚገነቡ እጅግ በጣም ጥሩ ት/ቤቶች ናቸው።
9/19/2016145 የ MCPS ተማሪዎች አገር አቀፍ የከፍተኛ ችሎታ ውድድር ለግማሽ ማጣሪያ ተሰይመዋል።
9/23/2016 ከ Superintendent Smith የተላለፈ መልእክት
ስለ ዘር፣ ትሕትና እና ከMCPS ተማሪዎች ጋር አብሮ የዘለቀውን ልምምድ ትርጉም ያለው ውይይት ትኩረት መስጠት እጅግ አስፈላጊ/ወሳኝ እንደሆነ የ Superintendent Jack R. Smith መልእክት።
9/29/2016ረዳት ርእሰመምህር የካውንቲው የዓመቱ መምህር/"Educator of the Year" በመባል ተመርጧል
9/28/2016 በ PARCC ምዘና/ፈተናዎች የ MCPS ተማሪዎች ጥሩ ውጤት/ማሻሻያዎች አግኝተዋል
10/5/2016በ MCPS ወደ ት/ቤት የእግር ጉዞ ቀን ይከበራል
10/7/2016MCPS አገር አቀፍ የሕስፓኒክ ቅርስ ወር ይከበራል።
10/28/2016
Superintendent Smith የ2018 በጀት አመት ካፒታል በጀት እና CIP ማሻሽያዎችአቀረቡ
11/2/2016ት/ቤት፣ የማህበረሰብ መሪዎች ለአዲሱ ኤዲስን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት (Edison High School) የመሰረት ድንጋይ ያኖራሉ
11/28/2016
11/30/2016
12/2/2016
አዲስ የተመረጡት የትምህርት ቦርድ አባላት Shebra Evans እና Jeanette Dixon፣ እንዲሁም የተመለሱት Rebecca Smondrowski ዲሴምበር 1 በ Carver Educational Services Center በተደረገው ስነ ሥርዓት ላይ ቃለመኃላ ፈጽመዋል።
12/12/2016የተማሪ መሪዎች ከትምህርት ቦርድ ጋር ስብሰባ አድርገዋል
12/16/2016MCPS ላይ ኢንቨስት ያድርጉ።
ለ 2018 የበጀት ዓመት Superintendent Jack R. Smith $2.52 ቢሊዮን የሥራ ማስኬጃ በጀት እቅድ አቅርበዋል። ይኼውም ዲስትሪክቱ እየጨመረ የመጣውን የተማሪዎች ቁጥር ማደግ ለማስተዳደር መቻል እና ሁሉም የ MCPS ተማሪዎች ከፍተኛውን ደረጃ ለመድረስ የሚያስችላቸውን መሠረት እና አስፈላጊውን መዋቅር ለመገንባት ይጠቅማል።
12/16/2016አሥር ተማሪዎች Full-Tuition Posse ስኮላርሽፕ አገኙ።
12/22/2016B-CC 90ኛውን ዓመት በዓል አከበረ
1/12/2017አሥራ አምስት የ MCPS ተማሪዎች Regeneron Science Talent Search Scholars ስያሜ አግኝተዋል።
1/24/2017
1/25/2017የ MCPS ተመራቂዎች ቁጥር በማደግ ላይ ነው።
ከሜሪላንድ ስቴት የትምህርት መምሪያ (MSDE) ጃኑዋሪ 24/2017 በወጣው ስታትስቲክስ/ሪፖርት መረጃ መሠረት የሞንጎመሪ ካውንቲ የህዝብ ት/ቤቶች (MCPS) የአራት-ዓመት ኮሌጅ ተመራቂዎች ቁጥር ወደ 89.8 ፐርሰንት አድጓል። ካለፈው ዓመት የ MCPS ተመራቂዎች ቁጥር ጥቂት የጨመረው በ 0.4 ፐርሰንት ሲሆን ባለፉት ሦስት ዓመታት 1.5 ፐርሰንት አድጓል/ጨምሯል።
2/8/2017ተማሪዎች በ 2017 MCPS ቴአትር ፌስቲቫል ላይ ደምቀው ይታያሉ።
2/10/2017 በፖቶማክ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት (Potomac ES) Lunar አዲስ ዓመት ይከበራል።
3/7/2017የ BELL ፕሮግራም ለሞንጎመሪ ካውንቲ የሕዝብ ት/ቤቶች (MCPS) ተማሪዎች ውጤት እያስገኘ ነው።
3/24/2017Governor Hogan እና Secretary DeVos በካርደርሮክ ስፕሪንግስ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት Carderock Springs ES አገራዊ የንባብ ወር አክብረዋል።
3/27/2017
የቼቪ ቼዝ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት (Chevy Chase ES) ተሰጥኦ እና ልዩ ችሎታ ትምህርት ሽልማት ተቀብሏል
3/30/2017የ MCPS ተማሪዎች በተማሪ አዲስ ብቅ እያለ ያለ መሪዎች አቀባበል ፕሮግራም ላይ ልዩ ሽልማት ተሰጥቷቸዋል
4/2/2017 መከባበርን ስለ መምረጥ ጤናማ የለጋ ወጣቶች የፍቅር ግንኙነት ፍሬ ጉዳዮችን አጉልቶ ያሳያል።
4/20/2017በመቶዎች የሚቆጠሩ የሞንጎመሪ ካውንቲ ተማሪዎች ስለ ዳቦ መጋገር ሳይንስ እና ስለ ማህበረሰብ የልግስና ስነ ምግባር/ስነጥበብ ይማራሉ።
4/26/2017የሪቻርድ ሞንጎመሪ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት (Richard Montgomery High School) መምህር የአመቱ የ MCPS መምህር ስያሜ ተሰጥቶታል።
4/27/2017
የሼርውድ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት (Sherwood High School) የ11ኛ ክፍል ተማሪ የሚቀጥለው የቦርድ የተማሪ አባል ሆኖ ተመረጠ
4/28/20175ኛ ክፍል ትልቅ መሰናክል መጋፈጥ
5/5/2017
5/8/2017
5/10/2017
5/17/2017 ሃሊ ዌልስ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት (Hallie Wells MS) መታሰቢያ አከባበር
5/19/2017አሥራ ዘጠኝ የ MCPS ተማሪዎች አገራዊ የእውቀት/ችሎታ $2,500 ስኮላርሽፖችን አሸንፈዋል።
5/24/2017
5/25/2017
11 የ MCPS ተማሪዎች በኮሌጅ-ስፖንሰር የሚደረግ አገራዊ የእውቀት/ችሎታ ስኮላርሽፖችን አግኝተዋል።
በ 6/19/2017የ 2016-2017 የትምህርት ዓመት ወደ መገባደጃው ይደርሳል።