የተከበራችሁ የ MCPS ማህበረሰብ፦

ስለተገባደደው መልካም የትምህርት ዓመት አመሰግናለሁ። አብዛኛውን ጊዜ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ቢያጋጥሙንም፥ በጽናት ተጋፍጠው ያሳኩ ስለሆነ ደስታዎን ለማክበር በርካታ ምክንያቶች አሉ። ተጠባባቂ ሱፐር ኢንተንደንት Dr. Monifa B. McKnight በዚህ የቪዲዮ መልዕክት እንኳን ደስ ያለዎት፥ የደስታ፣ ጤናማና መልካም ዕረፍት የሚያደርጉበት የሠመር ወቅት እንዲሆንልዎት ይመኛሉ።

Montgomery County Public Schools
የሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ



Email us: ASKMCPS@mcpsmd.org

Montgomery County Public Schools