English፣ / español፣ / 中文 / français፣ / Português፣ / 한국어 / tiếng Việt፣ / አማርኛ
MCPS ከስፕሪንግ እረፍት ተመልሰናል፤ ከባህር ዳርቻው ንዝረትና መንቀጥቀጥ አሁን ወደ መፅሃፍቱ መመለስና ሁሉም ሰው ጠንክሮ ለመጨረስ ስራውን መሥራት ይጠበቅበታል። የትምህርት አመቱን ርቀት ለማከናወን ስምንት ሳምንት ብቻ ይቀረናል። MCPS ይህንን አብረን እናደርጋለን!
ቪድኦ ይመልከቱ
በዚህ አድራሻ ኢሜል ያድርጉልን፦ ASKMCPS@mcpsmd.org