እንኳን ደህና መጣችሁ፣MCPS!

ጥሩ ስሜት ይሰማናል
ስለ 2025–2026

የሠመር ዕረፍት ጊዜን ወደኋላ ትተን MCPS ወደ ሥራ ተመልሰናል! 2025-2026 የትምህርት አመት የሚያመጣቸውን በጎ ነገሮች ለማየት ጓጉተናል። ከመጀመሪያው ደወል እስከ መጨረሻው ደወል ድረስ ተማሪዎቻችን፤ሰራተኞቻችን፣እና ማህበረሰቡ በደስታ ለመማር፣ለማደግ እና አመቱ ዘወትር የሚታወስ እንዲሆን ለማድረግ ዝግጁ ናቸው።

ከተማሪዎች፣ ከሰራተኞች፣ እና ከሱፐርቫይዘር ቴይለር ጋር ወደ ትምህርት ቤት መመለሳችንን ለማክበር ጥቂት ጊዜ ይውሰዱ። ወደ ትምህርት ቤት የመመለስ "እንኳን ደህና መጣችሁ" መልእክት ይመልከቱ፦


በዚህ አድራሻ ኢሜል ያድርጉልን፦ ASKMCPS@mcpsmd.org