መልካም በዓል ይሁንላችሁ


ቪዲዮ ይመልከቱ

የቤት ስራ ለጊዜው ቆሟል። የማንቂያ አላርሞች ጠፍተዋል። የበዓል/የመዝናናት ስሜት ውስጥ ይግቡ!

የዊንተር ዕረፍት በይፋ ከመጀመሩ በፊት፣ የሞንትጎመሪ ካውንቲ የትምህርት ቦርድ ፕሬዝዳንት ከሆኑት ከግሬስ ሪቬራ-ኦቨን እና የትምህርት ቤቶች ሱፐርኢንቴንደንት/የበላይ ተቆጣጣሪ ከሆኑት ከዶ/ር ቶማስ ደብሊው ቴይለር የተላከውን ይህንን የበዓል መልእክት ይመልከቱ።

ሰኞ፣ ጃንዋሪ 5, 2026 ተመልሰን እስከምንገናኝ በጉጉት እንጠብቃለን።

በዚህ አድራሻ ኢሜል ይላኩልን፦ ASKMCPS@mcpsmd.org