ለተከበራችሁ የሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ (MCPS) ማህበረሰብ
ይህንን መልክት የጻፍነው ሜይ 8 ባደረገው ስብሰባው ላይ ለሞንትጎምሪ ካውንቲ የትምህርት ቦርድ የቀረቡትን የMCPS የድንበር ጥናት እና የሁለተኛ ደረጃ የአካደሚክ ፕሮግራሞች ትንተና ፕሮጄክቶችን አስመልክቶ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማካፈል ነው።
የ MCPS የድንበር ጥናት
የተሻሻሉ FAQs/በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎችን እና አዳዲስ የማህበረሰብ ተሳትፎ ክፍለ ጊዜዎችን በድንበር ጥናት ድረ-ገጽ https://mcpsmd.info/BoundaryStudy ላይ ማግኘት ይቻላል። ፕሮጀክቱ እየገፋ ሲሄድ ያ ድረ-ገጽ በጣም ወቅታዊ ለሆነ መረጃዎች ቁልፍ ቦታ ነው።
የ Charles W. Woodward ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንደገና መከፈት ላይ፣ የ Crown ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መከፈት ላይ እና የ Damascus ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን ማስፋፋት ላይ በሚያተኩሩት በመጪዎቹ የተሳትፎ ክፍለ ጊዜዎች ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል። እነዚህ ክፍለ-ጊዜዎች ለእያንዳንዱ ጥናት የመጀመሪያ አማራጮችን ይሸፍናሉ እና ሊከሰቱ የሚችሉ ለውጦች የመካከለኛ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ባሏቸው ቤተሰቦች ላይ እንዴት ተጽዕኖ እንደሚያሳድሩ ያጋራሉ። ለእርስዎ እንዲመችዎት/እንዲቀልዎት ስለእነዚህ ክፍለ ጊዜዎች የመጀመሪያ/የመነሻ መረጃ በዚህ መልዕክት መጨረሻ ላይ የምናጋራ ይሆናል።
የሁለተኛ ደረጃ የአካደሚክ ፕሮግራሞች ትንተና ፕሮጀክቶች
የእርስዎ ግብዓት ለአካዳሚክ ፕሮግራሞች ትንተና አስፈላጊ ነው! MCPS ሁሉም የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የማህበረሰባችንን ፍላጎት የሚያሟሉ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የአካዳሚክ ፕሮግራሞችን ፍትሀዊ በሆነ መልኩ ማግኘታቸውን ለማረጋገጥ እየሰራ ነው። ልጆችዎ አሁን ላይ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ቢሆኑም ወይም ገና ባይደርሱም፣ ከእርስዎ መስማት እንፈልጋለን! እባክዎን ከአምስት ደቂቃ በላይ የማይወስደውን አጭር የዳሰሳ ጥናት ለመሙላት ጥቂት ጊዜ ይውሰዱ። የዳሰሳ ጥናቱ እስከ ሜይ 15, 2025 ክፍት ይሆናል።
የማህበረሰባችን ንቁ አካል ስለሆኑ እና የትምህርት ቤቶቻችንን የወደፊት ዕጣ ፈንታ ለመቅረጽ ስለሚረዱ እናመሰግናለን!
የሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ (MCPS)
የሚከተሉት መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ የድንበር ጥናት ወሰን ውስጥ ተካተዋል ለCharles W. Woodward ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንደገና መከፈት፡
Bethesda-Chevy Chase HS/ቤተስዳ-ቼቪ ቼስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Montgomery Blair HS/ሞንትጎምሪ ብሌር ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Albert Einstein HS/አልበርት አንስታይን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Walter Johnson HS/ዋልተር ጆንሰን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት፣ John F. Kennedy HS/ጆን ኤፍ ኬኔዲ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Northwood HS/ኖርዝዉድ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Wheaton HS/ዊተን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Walt Whitman HS/ዋልት ዊትማን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Argyle MS/አርግል መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Eastern MS/ኢስተርን መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት፣ A. Mario Loiederman MS/ኤ ማሪዮ ሎይደርማን መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Newport Mill MS/ኒውፖርት ሚል መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት፣ North Bethesda MS/ኖርዝ ቤተስዳ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Parkland MS/ፓርክላንድ መካከለኛ ት/ቤት፣ Thomas W. Pyle MS/ቶማስ ደብሊው ፓይል መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Odessa Shannon MS/ኦዴሳ ሻነን መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Silver Creek MS/ሲልቨር ክሪክ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Silver Spring International MS/ሲልቨር ስፕሪንግ ኢንተርናሽናል መካከለኛ ት/ቤት፣ Sligo MS/ስሊጎ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Takoma Park MS/ታኮማ ፓርክ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Tilden MS/ቲልደን መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት እና Westland MS/ዌስትላንድ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት። የ Woodward RSVP ሊንክ
የ Woodward ጥናት |
ማክሰኞ፣ ሜይ 27, 2025 |
ቨርቹወል |
11:00 am -12:00 pm |
የ ZOOM ሊንክ |
የ Woodward ጥናት |
ማክሰኞ፣ ሜይ 27, 2025 |
ቨርቹወል |
ከ 12:00 pm - 1:00 pm |
የ ZOOM ሊንክ |
የ Woodward ጥናት |
ማክሰኞ፣ ሜይ 27, 2025 |
ቨርቹወል |
ከ 6:30 pm - 7:30 pm |
የ ZOOM ሊንክ |
የ Woodward ጥናት |
ማክሰኞ፣ ሜይ 27, 2025 |
ቨርቹወል |
ከ 7:30 pm - 8:30 pm |
የ ZOOM ሊንክ |
የ Woodward ጥናት |
ረቡእ፣ 28/2025 |
በአካል |
ከ 6:30 pm - 7:30 pm |
Wheaton HS ዊህትን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት |
የ Woodward ጥናት |
ረቡእ፣ 28/2025 |
በአካል |
ከ 7:30 pm - 8:30 pm |
Wheaton HS ዊህትን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት |
የ Woodward ጥናት |
ሐሙስ፣ ሜይ 29, 2025 |
በአካል |
ከ 6:30 pm - 7:30 pm |
Kennedy ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት |
የ Woodward ጥናት |
ሐሙስ፣ ሜይ 29, 2025 |
በአካል |
ከ 7:30 pm - 8:30 pm |
Kennedy ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት |
የሚከተሉት መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በየድንበር ጥናት ወሰንውስጥ ተካተዋል ለnew Crown/ኒው ክራውን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መክፈቻ እና ለ Damascus/ዳማስከስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ማስፋፊያ፡
Winston Churchill HS/ዊንስተን ቸርችል ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Clarksburg HS/ክላርክስበርግ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Damascus HS/ዳማስከስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Gaithersburg HS/ጌተርስበርግ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Northwest HS/ኖርዝዌስት ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Poolesville HS/ፑልስቪል ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Quince Orchard HS/ክዊንስ ኦርቻርድ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Richard Montgomery HS/ሪቻርድ ሞንትጎምሪ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Seneca Valley HS/ሴኔካ ቫሊ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Watkins Mill HS/ዋትኪንስ ሚል ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Thomas S. Wootton HS/ቶማስ ኤስ ዉተን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት፣ John T. Baker MS/ጆን ቲ ቤከር መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Cabin John MS/ካቢን ጆን መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Roberto W. Clemente MS/ሮቤርቶ ደብሊው ክሌመንቴ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Forest Oak MS/ፎረስት ኦክ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Robert Frost MS/ሮበርት ፍሮስት መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Gaithersburg MS/ጌተርስበርግ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Herbert Hoover MS/ኸርበርት ሁቨር መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Dr. Martin Luther King, Jr/ዶ/ር ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒየር መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት፣ ኪንግስቪው መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት፣ ሌክላንድስ ፓርክ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት፣ ሞንትጎምሪ ቪሌጅ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት፣ ኒልስቪል መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት፣ ጆን ፖሌ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት፣ ሪጅቪው መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት፣ ሂል መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት፣ ሀሌ ዌልስ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት እና ጁሊየስ ዌስት መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት። የ Crown RSVP ሊንክ
የ Crown ጥናት |
ሰኞ፣ ጁን 2, 2025 |
ቨርቹወል |
11:00 am -12:00 pm |
የ ZOOM ሊንክ |
የ Crown ጥናት |
ሰኞ፣ ጁን 2, 2025 |
ቨርቹወል |
ከ 12:00 pm - 1:00 pm |
የ ZOOM ሊንክ |
የ Crown ጥናት |
ሰኞ፣ ጁን 2, 2025 |
ቨርቹወል |
ከ 6:30 pm - 7:30 pm |
የ ZOOM ሊንክ |
የ Crown ጥናት |
ሰኞ፣ ጁን 2, 2025 |
ቨርቹወል |
ከ 7:30 pm - 8:30 pm |
የ ZOOM ሊንክ |
የ Crown ጥናት |
ማክሰኞ፣ ጁን 3, 2025 |
በአካል |
ከ 6:30 pm - 7:30 pm |
ኖርዝዌስት ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት |
የ Crown ጥናት |
ማክሰኞ፣ ጁን 3, 2025 |
በአካል |
ከ 7:30 pm - 8:30 pm |
ኖርዝዌስት ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት |
የ Crown ጥናት |
እሮብ፣ ጁን 4, 2025 |
በአካል |
ከ 6:30 pm - 7:30 pm |
Richard Montgomery HS ሪቻርድ ሞንጎሞሪ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት |
የ Crown ጥናት |
እሮብ፣ ጁን 4, 2025 |
በአካል |
ከ 7:30 pm - 8:30 pm |
Richard Montgomery HS ሪቻርድ ሞንጎሞሪ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት |
በእነዚህ የመጀመሪያ/የመነሻ አማራጮች የተሳትፎ ስብሰባዎች ወቅት ምን እንደሚጠበቅ
እያንዳንዱ ስብሰባ በተቻለ መጠን ብዙ ሰዎችን እንዲያሳትፍ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን የሚወስደውም ጊዜ አንድ ሰዓት (60 ደቂቃዎች) ነው፣ በአካል የመሳተፍ እና በቨርቹዋል መንገድ የመሳተፍ አማራጮች አሉት።
ተሳታፊዎች የሚያከናውኑት፡-
የድንበር ጥናት ሂደት እና የቦርድ ፖሊሲ FAA፣ የትምህርት ተቋማት እቅድ ይገመግማሉ (5 ደቂቃዎች)።
የመጀመሪያ/የመነሻ አማራጮችን ፕረዘንቴሽን ይወስዳሉ እና ዋና ዋና ጭብጦችን በአጭሩ ይሰማሉ/ያዳምጣሉ (ለእያንዳንዱ አማራጭ 10 ደቂቃዎች ፣ በአጠቃላይ 30 ደቂቃዎች)።
የአማራጮች ሪሶርሶችን በዲጂታል መንገድ እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ ይረዳሉ/ይገነዘባሉ (10 ደቂቃዎች)።
ተሳታፊዎች ግብረመልስ እንዲሰጡ የመጀመሪያ/የመነሻ አማራጮች የዳሰሳ ጥናት ሊንክን ይወስዳሉ (10 ደቂቃዎች)።
ስለቀጣይ እርምጃዎች ይሰማሉ (5 ደቂቃዎች)።
በዚህ አድራሻ ኢሜል ያድርጉልን፦ ASKMCPS@mcpsmd.org